የእደ ጥበብ አውደርዕይ - መስማት የተሳናቸው ተማሪዎች ሙያ ትርኢት እና ምረቃ ፕሮግራም
Arts & CultureOctober 11, 2025 · 11:30 AM5:00 PM

የእደ ጥበብ አውደርዕይ - መስማት የተሳናቸው ተማሪዎች ሙያ ትርኢት እና ምረቃ ፕሮግራም

About

ሩትስ ኤንድ ዊንግስ ኤሊክስር መስማት የተሳናቸዉ ሴቶችን ለማበረታታት እና በሙያ የበቁ ለማድረግ በቪክቶሪ እና አልፋ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት በተለያዩ የእጅ ሙያዎች ሲያሰለጥናቸው የነበሩ መስማት የተሳናቸው ተማሪዎችን ያስመርቃል። በፕሮግራሙ ላይ ተማሪዎች የሠሯቸውን የተለያዩ የእደ ጥበብ ሥራዎች ያቀርባሉ። ለተሳታፊዎች ውስን ቦታ አዘጋጅተናል። መግቢያው በነጻ ሲሆን ቅጹን በመሙላት ይመዝገቡ: https://forms.gle/3qNH3nU2BtEdasmh8

Tags
#crafts
#deaf education
#graduation
#vocational training
#handmade
#women empowerment
#community event
Ratings

Rate This Event

Loading…

Discussion

Comments

Sign in to join the discussion

Loading…